ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።”
- ማቴዎስ 2፥1-2
አቦ ይመችሽ ቤላዬ ትችያለሽ ሰሞኑን ስደት ስደት እያለኝ ነበር አስተማሪ ቪዲዬ ሰርተክ የኔና መሰሎቼን ህይወት አትርፈካል እናመሠግንካለን መልካም በሀል
ከዛሬ6አመት በፊት ከድሬዳዋ ጅቡቲ በባስ ተጉዤ ነበር ያለው ስቃይ መቼም አይረሳኝ ዛሬ ላይ እደዚህ በተሻሻለ ትራንስርፖት መንገዱን ስላየሁት ደስ ብሎኛል አቤሎ እራሳችሁን ጠብቁ መንገዱ ሽፍታ ይበዛበታል
አቤልዬ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን የደንበኞችህን ፍላጎት ሙሉ ለሙሉ አሟልተሀል ማለት ይቻላል በጉዞህ ላይ ብዙ መሰናክሎችንና ችግሮችን ተጋፍጠህ እንዲሁም ከአንድ ቀን በፊት 950 ሰዎች ጀልባ ተገልብጦ ማለቃቸውን ስትሰማ የነበረህ ስሜት በኛም ውስጥ ተጋብቷል ምክኒያቱም የስደቱ ጉዞ እጅግ ከባድ መሆኑን ና በዚች ጠባብና አነስተኛ ጀልባ ላይ ይህን ያህል ሰዉ መጓዙ❓በየጊዜዉ ምን ያህልስ ሰዉ እንደሚያልቅ ተገንዝበናል እና ያሳዝናል አንተ ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን በተግባር አሳይተህናልና እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ♥️💚❤️💚♥️💚💚💚
950😢😢😢😢💔 እንዳንተ አለምን የዞራት ዬለም ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤላችን❤ ለካ ኢትዮጲያ ህዝብ ነው ሌላ ዜጋ ተንገብግበው ሰፍ ብለው ሚቀበለው ጋይስ ትምርት ይሁናቹ
እንኳን ለጌታችን ልደት በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤🎉
🤪
እንኳን አብሮ አደረሰን ።
Amen
Amen. Ere amen belwu 😁
Ante achiberbari tiger wushetam
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ።
💚💛❤️
ጥሩ ቦታ ነበር የመረጥነው...ስለ ቀይ ባህር ባንተ መነፅር አዲስ ግንዛቤ አገኛለው ብዬ ነበር ግን ፕሮግራሙ እደጠበኩት አይደለም። ቢያንስ ስለ ቀይ ባህር ማየት ባንችልም ሀሳቦችን ብትጨምርበት የተሻለ ይሆን ነበር።
በጣም እናመሰግናለን.. በርታልን..
ቀይ ባህር እንዲታሳየን ከጠየቁ ተመልካቾችህ አንደኛዋ እኔ ነበርኩ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አቤል እናመሰግናለን
ደግሞ ቀይ ባህር ላይ ኢትዮጵያ የራሷ መግቢያ ወደብ እንደምኖራት ተስፋ አደርጋለሁ
በቀይ ባእር የዛሬ 15 አመት አልፌያለዉ ሳውዲ ለመግባ አልአምዱሊላ በሰላም ገብቻለው ከሳሁዲ ተመልሼ ደግሞ እንደገና ሌላ ስደት ወደ አውሮፓ አልአምዱሊላ አውሮፓ ም በሰላም ገብቻለው
The lucky one😊
ወደ አውሮፓ እንዴት ገባሽ? እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት ከዚሁ አይቻልም?
እ
አቤላ በየቀኑ ቡዙ ኢትዮዺያን በእግር 5 ቀን ተጉዘው ወደ ጅቡቲ ይሄዳሉ ከጅቡቲ ወደ ድሬ በመኪና ስንሄድ ያየነው ነው ደግሞ ህፃናትም አሉበት፡ 950 ሰዎች ባህር ሲበላቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው
አቤል በጣም ነው ማመሰግንህክ ንግግርህ ከጥላቻ የራቀ በመሆኑ አኳያ እኔ የጅቡቲ ተወላጅ በመሆኔ ኢትዮጵያም እንደ ሁለተኛ አገሬ ነው ማያው:: ድንበር ላይም መንገላተት አልነበረም ምክንያቱም የኛ አገር ለአለም ክፍት ናት:: Thank you for showing this vedeo 🙏
ግን ምንም ቢሆን የተለያየ ሀገር እና ቦታ ማየት በጣም ደስ ይላል
ምርጥ ነህ አቤልዬ የወይኗ ልጅ በርታ በርታ እውነተኛ ነገር ስለምታቀርብ እናመሰግናለን።
አቤሌ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጅቡቲ ነው ያለሁት ግን በጣም ነው የምታስጠላው በሌሎቹ አይነት እማ አንተን በስርአት አስተናገደውሀል ማለት ይቻላል ስርአት ሚባል የላቸውም በጣም ደደቦች ናቸው ኢትዮጵያውያን በጣም ነው ሚጠሉት ቃላት ያንሰኛል የነሱን ስርአት አልባነት ለመግለፅ የጅል ጥግ ናቼው እውነት በጣም ያሳዘነኝ አንድ ቀን አሞኝ ሆስፒታል ሒጅ አስደነገጡኝ ጫቱን እየቃመ ምንህን አሞህ ነው እያለ ሲጋራውን እያጨሰ ሰዎቹን መርፌ ይወጋል ዘጋኝ ዘጋኝ እና ባጫሩ በጣም መሀይሞች ናቼው ኢትዮጵያዊያን በጣም ይጠላሉ
ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር በቅርቡ እመጣለሁ..
አቤላየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉ እየተጠነቀቅህ ሁሉም ሀገር አንድ አይሆንም
አቤሎ ሰላም በሌለው ቦታ ዋጋ ከፍለህ ሄደህ መረጃን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ጠንካራ ነህ በርታልን💖💖💖💖👍👍
ድሬዳዋ በሁሉም ነገር የተዋበች አገር።
ያላዩት ሀገር አይናፍቅም!
Dire dwa University dersognal lhid?
@@abasjihad8414 Yemer edelegna neh kelal mehed new, bezalay betam selamnew bro
😓😎✌️😂
You the best Abel 😍
ጽቡቅ ነገር, ኩሉ ምስ ኩነታት ሃገርካ ኢኻ ተተሓሕዞ.
የኔ ቆንጆ ወንድሜ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለኛ ስትል ሄደህ ማሳየትህ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብዓል አደረሳችሁ ከስራ ባልደረቦችህ ❤❤❤❤
አቤሎ እንኳን በሰላም መጣህልን ጅቡቲ ግን ብዙ ነገር ቀርፅህ ለህዝቡ ማድረስ ትችላለህ ለምሳሌ ከኢትዬጵያ በኤክስፓርት የሚገባው አትክልት ፍራፍሬ ዋጋቸውን ኮምፔር ማረግ ትችላለህ አብዛኛውን ከኢትዬጵያ እዚ ይቀንሳል አስበው በኤክስፓርት መጥቶ ሌላው ስለጫትም እንደዚሁ እና አሪሂባ ሚባል ቦታ ሄደህ ብታይ ያለ ወጣት ለስደት የተዘጋጁ ናቸው በእግራቸው ነው ሚመጡት የቀን ስራ ፍለጋ አስፓልቱን ሞልቶት ታገኛቸዋለህ አስበው በእግራቸው መጥተው ወደዛ ለመሻገር ሳንቲም ስለሚያስፈልጋቸው የቀን ስራ ፍለጋ በየጎዳናው ይቆማሉ በጣም ብዙ ነገር ስለ ወጭና ገቢ የኢትዬጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑት መኪኖቻችን በምን አይነት መንገድ እንደሚጓዙ ማየትም ትችላለህ
ወይይ ጉድ
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ የተደፈረበት ዘመን ነው እኛ ብቻ ነን እኮ ሰው አክብረን የምንቀበለው አንድ ሆነን ከሰራን ወደ ከፍታችን እንመሳለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!🇪🇹
ወንድሜ ሁለቴ ነው በዚህ ባህር የሄደው የመጀመሪያው ገና በአስራዎቹ እድሜ እያለ ነበር ሁሌም አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ የኔ ጌታ ከዚህ ሁሉ አውጥተክልኝ በሠላም ለሀገር ስላበቃህልኝ ስንቶች ቀሩ ከዚህ ባህር😢😢😢
ሠላምህ ይብዛ።በዚህ ወቅት..... ገራሚ ሠው ነህ እናመሠግናለን ❤❤❤❤የምር በጉጉት ስጠብቅ ነበር
በጣም ነው ደስ ብሎኝ ነው ተቀሳቃሽ ምስሉን የማይልህ እኔም አንድ ቀን ቅይ ባህረን ባይ ደስ ይለኛል እስከዛው ባንተ ስራውች እንደስታለን በርታልን እሽ ወንድሜ........!!
አቤልየ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ይመችህ
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባንተ አገርን አየን 🎉🎉
ማርያምን ስትሳለም ብዙ ነገር ነው ትዝ ያለኝ ብቻ ሁሉም ያልፋል ተመስገን👏
Wow! Abi የእዉነት በጣም የተመቸኝ Video ነዉ Thanks!
እየተቆረጠ እየሞተ እየተሰደደ እየተገደል አላልቅ ያለ ትውልድ ቢኖር Ethiopia ነው😢
Wow wow you are the best RUclipsr ever በተባልከዉ ቦታ ከች ቀጥልበት 💯
Thank you Abel and team. Melkam Gena
Somaliland ይሻላል በደንብ ነው አቅርቦታቸው ደስ የሚለው ጥሩ ነገር ታያለህ ብዙየውጭ አገራት ዮቱበሮች ሆደዋል ማክረው አቤሎ❤❤
doqon baad tahy ee iska aamu, badawad yey
ጀግናዊ ኢትዮጲያዊ ነህ በርታ በምትሄድበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዋው እናመሰግናለን አቤል ጥያቀዬ ተመልሷል።
የአሳ ቀለቡ ህዝቡ ነው !!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የሚገርም እና ልብ የሚሰብር አባባል ነው !
በጣም ጥሩ ዘገባ ነው እኔም በስደት ምክኒያት አውቀዋለሁ ትክክለኛ እና እውነተኛ ዘገባነው በተለይ ስለ ስደተኛወቹ የገለፃችሁት ትክክል ነው
አቤል ጀግና ይመችህ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ስለምታቀኝ ተባረክልን
አቤሎ ሁሌ ስለምከታተልህ የሆነ ሳይህ የቅርብ ጓደኛየ ትመስለኛለህ ግን እዚህ ጅቡቲ ድረስ መምጣትህን ባውቅ ኖሮ በአካል ላገኝህ እሞክር ነበር ለማንኛውም videoዎችህ ሁሉ ይመቹኛል አቤላ የጅቡቲው ወዳጅህ አብዱረህማን ነኝ በርታልኝ እወድሀለው
በስው አገር መንገላታት ቢገጥምም ደስ የሚል ጉዞ ነበር እናመስግነለን ባልከው መስረት ስላሳየከን ግን ወገኖቻችን በዚህ መልኩ ስደት እየወጡ ባህር ውስጥ መቅረታቸው ልብ ይንካል ከድሮም ጀምሮ ይነገራል በባህር አትይዱ እየተባለ ታጥቦ ጭቃ ናቸው የኛ ስው ብቻ አላህ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን 😭😭😭😭💔💔
ጀግናው ደርሰህ መጣህ አይደል እንኳን ደህና መጣህ
ውይይይይ 950 ክቡሩ ሰው በአሳ ነባሪ ተበላ 😭😭😭😳 እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናቱን ይስጥልን:: ግን ጫኚዎቹም ለገንዘብ ብለው ይሄ ሁሉ ሰው .... እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ... 😭😭😭
በጣም ዕናመሰግናለን በታሪክ የምናውቀውን ቀይ ባህርን በ ምስል ስላሳየህን በርታ፡፡
የሰውን ሐገር ያላየ የራሱን አያመሰግንም አያከብርም ወጣ እያሉ ማየት በጣም ጥሩ ነው ለጠቅላላላ እውቀት !!!!!!!!!!!
ጎበዝ ነህ እነትህም አስጠብቀህ መሄድህ ይመችህ❤❤❤
ድሬ እና ደሴ የኢትዮጲያ መዝሙር ይዘምራሉ❤
Addis abeba bejemr beý temngw
ውይ ደስ ሲል የሃገራችን ህዝብ መዝሙር መዘመሩ ተመስገን።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Ethiopians are always respected and loved in Eritrea , idk why all the war and hate towards Eritreans!!!
I love ertria ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኤርትራውያንን ይወዳል ከመሪዎች ውጭ
You right but sadly some people may choose disrespect.
@@Infoismylife Indeed, but not true.
We Ethiopians love you but right now we Ethiopians are not living peacefully in their own country too ppl have Ben killed displaced and jailed we are sorry our brothers and sisters for what’s happening to your ppl in our country 😢
Even Most diaspora Eritreans they come to Ethiopia for vacation instead of Eritrea safety bro the government not the people
ምርጥ ነገር ነው ስደት ላሰቡ አሪፍ ትምህርት ይሆናቸዋል በርታ
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብዙ የማናውቃቸውን ታሪካዊ ቦታዎች ሳትሰለች በትክክል ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ❤
ድሬ የፍቅር ሃገር ♥️በጣም ግልፅ እንግዳ ተቀባዮች ና ኑሮን አቅልለው የሚኖሩ ና አቦ ፈታ በል አቤሎ😆😆
🌷❤🌾እንካን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰን።🌾❤🌷
ተባረክ አቤሎ
እ/ር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!!!
ማነው እንደኔ በበሳሶ ባህር በጅቡቲ ባህር ሳኡዲ የገባ 😢😢😢😢😢
እኔ
3 ተኛ 15 ቀኔ ከመጣሁ😢
እኔ
ከኬኒያ ሞንባሳ ተነስተን እስከ ታንዛኒያ ዳሬሰላም በዚህ መንገድ ተጉዘናል ሁለት አዳርና ቀን ያለ ምግብ ።በሂወት ዘመኔ ማልደግመዉ ለሰዉም ተጓዝ ብዬ ማልመክረዉ ነገር ቢኖር በጀልባ ባህር ላይ መጓዝ ነዉ ። የፈለገ ብትቸገሩ እኛ 19ነበርን ከነ ጀልበኞችም ጭምር ሆኖም የነበረዉ ስቃይ ከ4ግዜ በላይ ሸሐዳ ይዘናል መሞታችንን አምነን አልሐሜዱሊላህ አላህ የዛን ቀን ሙቱ አላለንም መጨረሻ ወረድን ከዛች ጀልባ ሲፃፍ ቀላል ሲኬድ ግን ጀሐነም በሉት
አንድ ቀን እንዳንተ አይነት youtuber እንደምሆን አውቃለሁ ' አሁን video እየሰራው ነው 501 subscriber ደርሻለሁ
Done ✔️ bro. 😇
በርታ
ድፍርትህ ግን በጣም ይገርማል፣ ጀግና ነህ አበሎ
950 ሰው ! በጣም ያሳዝናል' አይ ድህነት ወገኖቻችንን ጨረሰብን-
Enamesegenalen Abala Ewente Betame dese yemil Nbere erasken Tebeke!!!
እሱዋም ሀገር ሆነ አጉለለች
እኛን የዋረዱን የሀገረችን ዘረኝ ፖለቲካኞች ነቸዉ አንድነት ብኖረን እንኳን በ አፍሪካ በአለም እንካበር ነበረ
Egam chmr hagerachnn bnakeber chgrachnn asalfn banset polticgnoch aykotatrunm
Proud of you all the way including your personality many tnx.. bro
Thank you Abell for your hard work showing the red sea it is sad that our brothers and sisters ending up the way yor tour personal explain. But the rest of your journey on the red sea was fantastic and enjoyable .
ተባረክ አቤሊዬ የኔ አባት ለጥሩ ደረጃ ድረስልኝ
እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
wuyyy key meslogn neber wuhaw. thanks tho, i enjoyed your video
We love you Abela!!!
አቤሎ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰህ ጀግናዬ ሰላም ተመለስ አንደኛ
አቤሎ ምርጣችን በርታልን አላህ ይጠብቅህ
አቤላ ባገኘህ በጣም ደስ ይለኛል እባክህ አስራኝ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ምንም ሰው ከጎኔ የለኝም
አራ ሶማሌ ላንድ ስራልን❤❤
no
Really Ethiopian people dire❤❤❤
ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ ትጓዥ ቢሆን? በርታ እኛ ክጎንህ ነን!😊
Next level of editing
አቤል ምርጥ ሰው ይመችህ አቦ ደስእያለኝ ነው እምከታተልህ ❤❤❤
አይ ተዋህዶ ሀይማኖቴ በተሰደድንበት ተከትላናለች 😢😢😢 እኔ ማርያም ቤተክርስትያን ሴል እንባየ😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂
እኔም የተሰማኝ ስሜት የኔ እህት!
አረ ተይ
እንኳን በሰላም መጣህ 🚤 ግን ቀድመህ ብታሳውቀን አሪፍ ነበረ እኔ በግሌ አቀባበል አደርግልህ ነበረ ጂቡቲ ላይ ከ 15 አመት በላይ ቆይቻለሁ ብዙ የማስጎበኝህ ቦታዎች ነበሩ በተረፈ መልካሙን እመኝልሃለሁ 🙏
ኑረውን ለመቀየር ብሎ ነው ሰው የተቀዘፈ ያለው😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏
አንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን 🎉🎉
የእግሩፀጕር ቢደብረኝም የቱሀኑ መዳኒት ቢያጥወለዉለኝም በጣም የሚያምር ነዉ በርታ ❤❤❤❤❤❤
ለሃይማኖትህ ያለህን ክብር ❤❤❤❤
abela enkuan adereseh sile semahen enamesegnalen
አቤሎ እናመሰግናለን አለመታደልእጂ ጂብቲ ኢትዮጵያ ነበረች
abeliye regim tena edime nurilingi እናመሰግናለን ተባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አዎ በጣም ብዙ ሰው በእኛ አካባቢ ተረድተዋል ወላሂ ያሳዝናል😢😢😢😢
Nice program my brother nice job continue
እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
ቃይ በሒሪ ን ስለሰየን በጣም አመሰግነሎ ዎድሜ ፈጣር ይጣብቅ ዎደሐሎ ❤?🙏
እኔ ሁለት ጊዜ ተሻግሬ አለው ፈጣሪ ይመስገን አለው እስከዛሬ❤❤❤❤❤❤
አሁን የትነዉ የምትኖሪ 😮
እኔም በበሳሶ 2ግዜ መጥቻሁ አልሀምዱሊላህ
Ye weynua lij well come
Please start a show travelling in all of africa.
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
The pronunciation of "Djibouti" as "jibouti" is due to the French influence on the region. Djibouti was a French colony until it gained independence in 1977. In French, the letter "D" followed by "j" is typically pronounced as the English "J." This linguistic influence has carried over into the English pronunciation of the country's name.
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
جبوتى اقرب دولة لإثيوبيا سكانها 1 ملون فقط😍🤣
Exactly! I went to Dire just for one night, amazing, I can’t believe people would stop for Ethiopian Anthem! I did it too, after 20 plus years! Love it and will go back again soon
Yeah, even in Somali and Arabic, it's pronounced as "jibouti".
In Afar, however, it's pronounced as "Gabuti" (there is a meaning behind it)
ካሳየህኝ ሁሉ በጣም ልቤን የነካው እውነትም ስደት አስከፊነቱ ግን ደግሞ መኖር አለመኖር ለሆነባቸው የመጨረሻ ምርጫቸው እንደሆነ ነው ዶክመንተሪ የሚሰራ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ አቤላ እናመሰግናለን በርታልን :: ዶክመንተሪ በጣም ነው የምወደው ቪዲዮው ግን አጠረ ኔክስት ትንሽ ቢረዝም ብዬ አልኩ 🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ሆይ ለ ኢትዮጵያ ሰላምን አድል
እኔም በዚህ ባህር ተጎዤ በስቃይ ሳውዲ ገባው 3ስግዜ ተሻግራለው የመጨረሻው ግን መቼም ሀረሳውም ተስፍ ቆርጠን ሞታችንን ስጠብቅ የጀሊሉ ስራ በታምር ተረፍን እኔም መሬቱን ልርገጥ እጂ ከዚህ በዋላ ይኤን ሀገር አላየውም አልኩኝ እዳልኩት አልሀምዱሊላህ ሳውዲም ብዙም ሳልቆይ ሀገሬ ገባው
አቤላ ሳይመረቅኑ ስለደረሳችሁ ነው ቅመው ሲመረቅኑ ነው የዋህ የሚሁኑት
Wow ድሬ የኢትዮጵያ መዝሙር 🥰🥰👏🏻👏🏻👍👍👍👍
ያሳዝያል ኢትዮጵያዊ ብቻ ወደቧን አሳጧት 😭😭
Men bhar nercho yewkali
በመጀመርያ ኣልነበራትም ኖራት ኣያውቅም ሊኖራት ኣይችልምን
ኬፕ ኦፍ ጉድ ሆፕ/Cape of Good Hope 👍🙏
አቤሎ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰህ የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
የሆነ ጊዜ ስለ "Motivational Speech በኢትዮጽያ" እነ ዶር. ወረታውን እና ሌሎችም እየጠቀስክ የሰራሀው ቪድዮ ሊንኩን reply ላይ ብታስቀምጡልን! Thanks!